Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 2:33-34 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 2:33-34 in መጽሐፍ ቅዱስ

33 ስለዚህ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ብሎና የመንፈስ ቅዱስን የተስፋ ቃል ከአብ ተቀብሎ ይህን እናንተ አሁን የምታዩትንና የምትሰሙትን አፈሰሰው።
34 አለ። እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
የሐዋርያት ሥራ 2 in መጽሐፍ ቅዱስ