Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 2:13-14 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 2:13-14 in መጽሐፍ ቅዱስ

13 ሌሎች ግን እያፌዙባቸው። ጉሽ የወይን ጠጅ ጠግበዋል አሉ።
14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከአሥራ አንዱ ጋር ቆመ፥ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ተናገራቸው። አይሁድ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፥ ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ቃሎቼንም አድምጡ።
የሐዋርያት ሥራ 2 in መጽሐፍ ቅዱስ