Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 28:23 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 28:23 in መጽሐፍ ቅዱስ

23 ቀንም ቀጥረውለት ብዙ ሆነው ወደ መኖሪያው ወደ እርሱ መጡ፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥትም እየመሰከረ ስለ ኢየሱስም ከሙሴ ሕግና ከነቢያት ጠቅሶ እያስረዳቸው፥ ከጥዋት ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ይገልጥላቸው ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 28 in መጽሐፍ ቅዱስ