Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 28:18-20 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 28:18-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 እነርሱም መርምረው ለሞት የሚገባ ምክንያት ስላልነበረብኝ ሊፈቱኝ አሰቡ፤
19 አይሁድ ግን በተቃወሙ ጊዜ፥ ወደ ቄሣር ይግባኝ እንድል ግድ ሆነብኝ እንጂ ሕዝቤን የምከስበት ነገር ኖሮኝ አይደለም።
20 ስለዚህም ምክንያት አያችሁና እነግራችሁ ዘንድ ጠራኋችሁ፤ ስለ እስራኤል ተስፋ ይህን ሰንሰለት ለብሻለሁና።
የሐዋርያት ሥራ 28 in መጽሐፍ ቅዱስ