Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 27:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 27:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ያም ወደብ ይከርሙበት ዘንድ የማይመች ስለ ሆነ፥ የሚበዙቱ ቢቻላቸው በሰሜንና በደቡብ ምዕራብ ትይዩ ወዳለው ፍንቄ ወደሚሉት ወደ ቀርጤስ ወደብ ደርሰው ይከርሙ ዘንድ ከዚያ እንዲነሡ መከሩ።
13 ልከኛም የደቡብ ነፋስ በነፈሰ ጊዜ፥ እንዳሰቡት የሆነላቸው መስሎአቸው ተነሡ በቀርጤስም አጠገብ ጥግ ጥጉን አለፉ።
የሐዋርያት ሥራ 27 in መጽሐፍ ቅዱስ