Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 1:8-9 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 1:8-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።
9 ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው።
የሐዋርያት ሥራ 1 in መጽሐፍ ቅዱስ