Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 1:15-16 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 1:15-16 in መጽሐፍ ቅዱስ

15 በዚህም ወራት ጴጥሮስ መቶ ሀያ በሚያህል በሰዎች ማኅበር አብረው በነበሩ በወንድሞቹ መካከል ተነሥቶ አለ።
16 ወንድሞች ሆይ፥ ኢየሱስን ለያዙት መሪ ስለሆናቸው ስለ ይሁዳ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፍ ቃል ይፈጸም ዘንድ ይገባ ነበር፤
የሐዋርያት ሥራ 1 in መጽሐፍ ቅዱስ