Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 19:6-8 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 19:6-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

6 ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው በልሳኖችም ተናገሩ፥ ትንቢትም ተናገሩ።
7 ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።
8 ወደ ምኵራብም ገብቶ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየተነጋገረና እያስረዳቸው ሦስት ወር ያህል በግልጥ ይናገር ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 19 in መጽሐፍ ቅዱስ