Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 19:40-41 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 19:40-41 in መጽሐፍ ቅዱስ

40 ዛሬ ስለ ተደረገው። ሁከት ነው ሲሉ እንዳይከሱን ያስፈራልና፤ ስለዚህም ስብሰባ ምላሽ መስጠት አንችልም፥ ምክንያት የለምና።
41 ይህንም ብሎ ጉባኤውን ፈታው።
የሐዋርያት ሥራ 19 in መጽሐፍ ቅዱስ