Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 19:33-34 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 19:33-34 in መጽሐፍ ቅዱስ

33 አይሁድም ሲያቀርቡት፥ እስክንድሮስን ከሕዝቡ መካከል ወደ ፊት ገፉት፤ እስክንድሮስም በእጁ ጠቅሶ በሕዝብ ፊት እንዲምዋገትላቸው ወደደ።
34 አይሁዳዊ ግን እንደ ሆነ ባወቁ ጊዜ፥ ሁሉ በአንድ ድምፅ። የኤፌሶን አርጤምስ ታላቅ ናት እያሉ ሁለት ሰዓት ያህል ጮኹ።
የሐዋርያት ሥራ 19 in መጽሐፍ ቅዱስ