Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 17:7-9 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 17:7-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 እነዚህም ሁሉ። ኢየሱስ የሚሉት ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ የቄሣርን ትእዛዝ ይቃወማሉ ብለው ጮኹ።
8 ሕዝቡና የከተማውም አለቆች ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ታወኩ፥
9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው።
የሐዋርያት ሥራ 17 in መጽሐፍ ቅዱስ