Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 17:7-8 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 17:7-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 እነዚህም ሁሉ። ኢየሱስ የሚሉት ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ የቄሣርን ትእዛዝ ይቃወማሉ ብለው ጮኹ።
8 ሕዝቡና የከተማውም አለቆች ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ታወኩ፥
የሐዋርያት ሥራ 17 in መጽሐፍ ቅዱስ