Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 17:7-11 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 17:7-11 in መጽሐፍ ቅዱስ

7 እነዚህም ሁሉ። ኢየሱስ የሚሉት ሌላ ንጉሥ አለ እያሉ የቄሣርን ትእዛዝ ይቃወማሉ ብለው ጮኹ።
8 ሕዝቡና የከተማውም አለቆች ይህን ነገር በሰሙ ጊዜ ታወኩ፥
9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው።
10 ወዲያውም ወንድሞች ጳውሎስንና ሲላስን በሌሊት ወደ ቤርያ ሰደዱአቸው፥ በደረሱም ጊዜ ወደ አይሁድ ምኵራብ ገቡ፤
11 እነዚህም በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና። ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን? ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ።
የሐዋርያት ሥራ 17 in መጽሐፍ ቅዱስ