Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 17:4-5 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 17:4-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

4 ከእነርሱም አንዳንዶቹ ተረድተው ከሚያመልኩም ከግሪክ ሰዎች ብዙ ከከበሩትም ሴቶች ጥቂቶች ያይደሉ፥ ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ።
5 አይሁድ ግን ቀንተው ከሥራ ፈቶች ክፉ ሰዎችን አመጡ ሕዝብንም ሰብስበው ከተማውን አወኩ፥ ወደ ሕዝብም ያወጡአቸው ዘንድ ፈልገው ወደ ኢያሶን ቤት ቀረቡ፤
የሐዋርያት ሥራ 17 in መጽሐፍ ቅዱስ