Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 17:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 17:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ስለዚህም ከእነርሱ ብዙ፥ ከግሪኮችም የከበሩት ሴቶችና ወንዶች ጥቂት ያይደሉ፥ አመኑ።
13 በተሰሎንቄ ያሉት አይሁድ ግን ጳውሎስ በቤርያ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ሰበከ ባወቁ ጊዜ፥ ወደዚያው ደግሞ መጡና ሕዝቡን አወኩ።
የሐዋርያት ሥራ 17 in መጽሐፍ ቅዱስ