Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:9-10 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:9-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

9 ራእይም ለጳውሎስ በሌሊት ታየው፤ አንድ የመቄዶንያ ሰው። ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን እያለ ቆሞ ሲለምነው ነበር።
10 ራእዩንም ካየ በኋላ ወዲያው ወደ መቄዶንያ ልንወጣ ፈለግን፥ ወንጌልን እንሰብክላቸው ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ጠራን መስሎናልና።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ