Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:39-40 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:39-40 in መጽሐፍ ቅዱስ

39 መጥተውም ማለዱአቸው፥ አውጥተውም ከከተማ ይወጡ ዘንድ ለመኑአቸው።
40 ከወኅኒውም ወጥተው ወደ ልድያ ቤት ገቡ፥ ወንድሞችንም ባዩ ጊዜ አጽናኑአቸውና ሄዱ።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ