Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:21-23 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:21-23 in መጽሐፍ ቅዱስ

21 እኛም የሮሜ ሰዎች ሆነን እንቀበላቸውና እናደርጋቸው ዘንድ ያልተፈቀደልንን ልማዶች ይናገራሉ አሉ።
22 ሕዝቡም አብረው ተነሡባቸው፥ ገዢዎቹም ልብሳቸውን ገፈው በበትር ይመቱአቸው ዘንድ አዘዙ፤
23 በብዙም ከደበደቡአቸው በኋላ ወደ ወኅኒ ጣሉአቸው፥ የወኅኒውንም ጠባቂ ተጠንቅቆ እንዲጠብቃቸው አዘዙት።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ