Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:19-21 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:19-21 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 ጌቶችዋም የትርፋቸው ተስፋ እንደ ወጣ ባዩ ጊዜ ጳውሎስንና ሲላስን ይዘው ወደ ገበያ በሹማምት ፊት ጐተቱአቸው፤
20 ወደ ገዢዎችም አቅርበው። እነዚህ ሰዎች አይሁድ ሆነው ከተማችንን እጅግ ያናውጣሉ።
21 እኛም የሮሜ ሰዎች ሆነን እንቀበላቸውና እናደርጋቸው ዘንድ ያልተፈቀደልንን ልማዶች ይናገራሉ አሉ።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ