Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:15-16 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:15-16 in መጽሐፍ ቅዱስ

15 እርስዋም ከቤተ ሰዎችዋ ጋር ከተጠመቀች በኋላ። በጌታ የማምን እንድሆን ከፈረዳችሁልኝ፥ ወደ ቤቴ ገብታችሁ ኑሩ ብላ ለመነችን፤ በግድም አለችን።
16 ወደ ጸሎት ስፍራም ስንሄድ፥ የምዋርተኝነት መንፈስ የነበረባት ለጌቶችዋም እየጠነቈለች ብዙ ትርፍ ታመጣ የነበረች አንዲት ገረድ አገኘችን።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ