Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 16:12 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 16:12 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ከዚያም ወደ ፊልጵስዩስ ደረስን፤ እርስዋም የመቄዶንያ ከተማ ሆና የወረዳ ዋና ከተማና ቅኝ አገር ናት፤ በዚህችም ከተማ አንዳንድ ቀን እንቀመጥ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 16 in መጽሐፍ ቅዱስ