Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 15:34-37 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 15:34-37 in መጽሐፍ ቅዱስ

34 ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።
35 ጳውሎስና በርናባስም ከሌሎች ከብዙ ሰዎች ጋር ደግሞ የጌታን ቃል እያስተማሩና ወንጌልን እየሰበኩ በአንጾኪያ ይቀመጡ ነበር።
36 ከጥቂት ቀንም በኋላ ጳውሎስ በርናባስን። ተመልሰን የጌታን ቃል በተናገርንበት በየከተማው ሁሉ ወንድሞችን እንጐብኛቸው፥ እንዴት እንዳሉም እንወቅ አለው።
37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይወስድ ዘንድ አሰበ፤
የሐዋርያት ሥራ 15 in መጽሐፍ ቅዱስ