Text copied!
BREAK EVERY YOKE
About
Bibles
All Languages
All Translations
All Countries
Back to Homepage
About Break Every Yoke
Bibles in Amharic
የሐዋርያት ሥራ 15:34-36 in Amharic
Help us?
የሐዋርያት ሥራ 15:34-36
in
መጽሐፍ ቅዱስ
34
ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ።
35
ጳውሎስና በርናባስም ከሌሎች ከብዙ ሰዎች ጋር ደግሞ የጌታን ቃል እያስተማሩና ወንጌልን እየሰበኩ በአንጾኪያ ይቀመጡ ነበር።
36
ከጥቂት ቀንም በኋላ ጳውሎስ በርናባስን። ተመልሰን የጌታን ቃል በተናገርንበት በየከተማው ሁሉ ወንድሞችን እንጐብኛቸው፥ እንዴት እንዳሉም እንወቅ አለው።
የሐዋርያት ሥራ 15 in መጽሐፍ ቅዱስ
Home
About
Donate
Patreon
Privacy
Terms