Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 15:19-21 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 15:19-21 in መጽሐፍ ቅዱስ

19 ስለዚህ ከአሕዛብ ወደ እግዚአብሔር የዞሩትን እንዳናስቸግራቸው፥
20 ነገር ግን ከጣዖት ርኵሰትና ከዝሙት ከታነቀም ከደምም ይርቁ ዘንድ እንድንጽፍላቸው እቈርጣለሁ።
21 ሙሴስ ከቀደሙት ትውልድ ጀምሮ በሰንበት በሰንበት በምኵራቦቹ ሲያነቡ በየከተማው እርሱን የሚሰብኩ አሉት።
የሐዋርያት ሥራ 15 in መጽሐፍ ቅዱስ