Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 15:13-15 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 15:13-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

13 እነርሱም ዝም ካሉ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ብሎ መለሰ። ወንድሞች ሆይ፥ ስሙኝ።
14 እግዚአብሔር ለስሙ የሚሆንን ወገን ከአሕዛብ ይወስድ ዘንድ አስቀድሞ እንዴት እንደ ጐበኘ ስምዖን ተርኮአል።
15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።
የሐዋርያት ሥራ 15 in መጽሐፍ ቅዱስ