Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 15:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 15:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ሕዝቡም ሁሉ ዝም አሉ፥ በርናባስና ጳውሎስም እግዚአብሔር በእጃቸው በአሕዛብ መካከል ያደረገውን ምልክትና ድንቅ ሁሉ ሲተርኩላቸው ይሰሙ ነበር።
13 እነርሱም ዝም ካሉ በኋላ ያዕቆብ እንዲህ ብሎ መለሰ። ወንድሞች ሆይ፥ ስሙኝ።
የሐዋርያት ሥራ 15 in መጽሐፍ ቅዱስ