Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 14:5-8 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 14:5-8 in መጽሐፍ ቅዱስ

5 አሕዛብና አይሁድ ግን ከአለቆቻቸው ጋር ሊያንገላቱአቸውና ሊወግሩአቸው ባሰቡ ጊዜ፥
6 አውቀው ልስጥራንና ደርቤን ወደሚባሉት ወደ ሊቃኦንያ ከተማዎች በእነርሱም ዙሪያ ወዳለው አገር ሸሹ፤
7 በዚያም ወንጌልን ይሰብኩ ነበር።
8 በልስጥራንም እግሩ የሰለለ፥ ከእናቱም ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ፥ ከቶም ሄዶ የማያውቅ አንድ ሰው ተቀምጦ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 14 in መጽሐፍ ቅዱስ