Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 14:4-6 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 14:4-6 in መጽሐፍ ቅዱስ

4 የከተማውም ሕዝብ ተከፍለው እኵሌቶቹ ከአይሁድ እኵሌቶቹም ከሐዋርያት ጋር ሆኑ።
5 አሕዛብና አይሁድ ግን ከአለቆቻቸው ጋር ሊያንገላቱአቸውና ሊወግሩአቸው ባሰቡ ጊዜ፥
6 አውቀው ልስጥራንና ደርቤን ወደሚባሉት ወደ ሊቃኦንያ ከተማዎች በእነርሱም ዙሪያ ወዳለው አገር ሸሹ፤
የሐዋርያት ሥራ 14 in መጽሐፍ ቅዱስ