Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 14:3-7 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 14:3-7 in መጽሐፍ ቅዱስ

3 ምልክትና ድንቅ በእጃቸው ይደረግ ዘንድ እየሰጠ ለጸጋው ቃል ስለ መሰከረው ስለ ጌታ ገልጠው እየተናገሩ ረጅም ወራት ተቀመጡ።
4 የከተማውም ሕዝብ ተከፍለው እኵሌቶቹ ከአይሁድ እኵሌቶቹም ከሐዋርያት ጋር ሆኑ።
5 አሕዛብና አይሁድ ግን ከአለቆቻቸው ጋር ሊያንገላቱአቸውና ሊወግሩአቸው ባሰቡ ጊዜ፥
6 አውቀው ልስጥራንና ደርቤን ወደሚባሉት ወደ ሊቃኦንያ ከተማዎች በእነርሱም ዙሪያ ወዳለው አገር ሸሹ፤
7 በዚያም ወንጌልን ይሰብኩ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 14 in መጽሐፍ ቅዱስ