Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 14:18-20 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 14:18-20 in መጽሐፍ ቅዱስ

18 ይህንም ብለው እንዳይሠዉላቸው ሕዝቡን በጭንቅ አስተዉአቸው።
19 አይሁድ ግን ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጡ፤ ሕዝቡንም አባብለው ጳውሎስን ወገሩ የሞተም መስሎአቸው ከከተማ ወደ ውጭ ጐተቱት።
20 ደቀ መዛሙርት ግን ከበውት ሳሉ፥ ተነስቶ ወደ ከተማ ገባ። በነገውም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ወጣ።
የሐዋርያት ሥራ 14 in መጽሐፍ ቅዱስ