Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 13:49-52 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 13:49-52 in መጽሐፍ ቅዱስ

49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።
50 አይሁድ ግን የሚያመልኩትን የከበሩትንም ሴቶችና የከተማውን መኳንንት አወኩ፥ በጳውሎስና በበርናባስም ላይ ስደትን አስነሥተው ከአገራቸው አወጡአቸው።
51 እነርሱ ግን የእግራቸውን ትቢያ አራግፈውባቸው ወደ ኢቆንዮን መጡ።
52 በደቀ መዛሙርትም ደስታና መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው።
የሐዋርያት ሥራ 13 in መጽሐፍ ቅዱስ