Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 13:47-49 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 13:47-49 in መጽሐፍ ቅዱስ

47 እንዲሁ ጌታ። እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ ብሎ አዞናልና አሉ።
48 አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤
49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ።
የሐዋርያት ሥራ 13 in መጽሐፍ ቅዱስ