Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 13:28-31 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 13:28-31 in መጽሐፍ ቅዱስ

28 ለሞትም የሚያደርስ ምክንያት አንድ ስንኳ ባያገኙበት፥ ይገድለው ዘንድ ጲላጦስን ለመኑት፤
29 ስለ እርሱም የተጻፈውን ሁሉ በፈጸሙ ጊዜ ከእንጨት አውርደው በመቃብር አኖሩት።
30 እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤
31 በሕዝብም ዘንድ ምስክሮቹ ለሆኑት ከእርሱ ጋር ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም ለወጡት ብዙ ቀን ታያቸው።
የሐዋርያት ሥራ 13 in መጽሐፍ ቅዱስ