Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 13:21-22 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 13:21-22 in መጽሐፍ ቅዱስ

21 ከዚያም ወዲያ ንጉሥን ያነግሥላቸው ዘንድ ለመኑ፥ እግዚአብሔርም ከብንያም ወገን የሚሆን ሰው የቂስን ልጅ ሳኦልን አርባ ዓመት ሰጣቸው፤
22 እርሱንም ከሻረው በኋላ ዳዊትን በእነርሱ ላይ እንዲነግሥ አስነሣው፥ ሲመሰክርለትም። እንደ ልቤ የሆነ ሰው ፈቃዴንም ሁሉ የሚያደርግ የእሴይን ልጅ ዳዊትን አገኘሁ አለ።
የሐዋርያት ሥራ 13 in መጽሐፍ ቅዱስ