Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 12:4-5 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 12:4-5 in መጽሐፍ ቅዱስ

4 በያዘውም ጊዜ ወደ ወኅኒ አገባው ከፋሲካም በኋላ ወደ ሕዝብ ያወጣው ዘንድ አስቦ እያንዳንዱ አራት ወታደሮች ሆነው እንዲጠብቁት ለአራት ጭፍራ ክፍል አሳልፎ ሰጠው።
5 ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 12 in መጽሐፍ ቅዱስ