Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 12:14-15 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 12:14-15 in መጽሐፍ ቅዱስ

14 የጴጥሮስ ድምፅ መሆኑንም ባወቀች ጊዜ ከደስታዋ የተነሣ ደጁን አልከፈተችም፥ ነገር ግን ወደ ውስጥ ሮጣ ጴጥሮስ በደጅ ፊት ቆሞ እንዳለ አወራች።
15 እነርሱም። አብደሻል አሉአት። እርስዋ ግን እንዲሁ እንደ ሆነ ታስረግጥ ነበር። እነርሱም። መልአኩ ነው አሉ።
የሐዋርያት ሥራ 12 in መጽሐፍ ቅዱስ