Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 12:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 12:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 ባስተዋለም ጊዜ እጅግ ሰዎች ተከማችተው ይጸልዩበት ወደ ነበረው ማርቆስ ወደ ተባለው ወደ ዮሐንስ እናት ወደ ማርያም ቤት መጣ።
13 ጴጥሮስም የደጁን መዝጊያ ባንኳኳ ጊዜ ሮዴ የሚሉአት አንዲት ገረድ ትሰማ ዘንድ ቀረበች፤
የሐዋርያት ሥራ 12 in መጽሐፍ ቅዱስ