Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 12:10-11 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 12:10-11 in መጽሐፍ ቅዱስ

10 የመጀመሪያውንና የሁለተኛውንም ዘብ አልፈው ወደ ከተማ ወደሚያወጣው ወደ ብረቱ መዝጊያ ደረሱ፤ እርሱም አውቆ ተከፈተላቸው፤ ወጥተውም አንዲት ስላች አለፉ ወዲያውም መልአኩ ከእርሱ ተለየ።
11 ጴጥሮስም ወደ ልቡ ተመልሶ። ጌታ መልአኩን ልኮ ከሄሮድስ እጅና የአይሁድ ሕዝብ ይጠብቁት ከነበረው ሁሉ እንደ አዳነኝ አሁን በእውነት አወቅሁ አለ።
የሐዋርያት ሥራ 12 in መጽሐፍ ቅዱስ