Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 11:8-10 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 11:8-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 እኔም። ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ ርኵስ ወይም የሚያስጸይፍ ከቶ ወደ አፌ ገብቶ አያውቅምና አልሁ።
9 ሁለተኛም። እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ከሰማይ መለሰልኝ።
10 ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ እንደ ገናም ሁሉ ወደ ሰማይ ተሳበ።
የሐዋርያት ሥራ 11 in መጽሐፍ ቅዱስ