Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 11:22-24 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 11:22-24 in መጽሐፍ ቅዱስ

22 ወሬውም በኢየሩሳሌም ባለችው ቤተ ክርስቲያን ስለ እነርሱ ተሰማ፥ በርናባስንም ወደ አንጾኪያ ላኩት፤
23 እርሱም መጥቶ የእግዚአብሔርን ጸጋ ባየ ጊዜ ደስ አለው፥ ሁሉንም በልባቸው ፈቃድ በጌታ ጸንተው ይኖሩ ዘንድ መከራቸው፤
24 ደግ ሰውና መንፈስ ቅዱስ እምነትም የሞላበት ነበረና። ብዙ ሕዝብም ወደ ጌታ ተጨመሩ።
የሐዋርያት ሥራ 11 in መጽሐፍ ቅዱስ