Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 10:46-47 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 10:46-47 in መጽሐፍ ቅዱስ

46 በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና።
47 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ። እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ።
የሐዋርያት ሥራ 10 in መጽሐፍ ቅዱስ