Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 10:43-44 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 10:43-44 in መጽሐፍ ቅዱስ

43 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።
44 ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ።
የሐዋርያት ሥራ 10 in መጽሐፍ ቅዱስ