Text copied!
BREAK EVERY YOKE
About
Bibles
All Languages
All Translations
All Countries
Back to Homepage
About Break Every Yoke
Bibles in Amharic
የሐዋርያት ሥራ 10:13-16 in Amharic
Help us?
የሐዋርያት ሥራ 10:13-16
in
መጽሐፍ ቅዱስ
13
ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
14
ጴጥሮስ ግን። ጌታ ሆይ፥ አይሆንም፤ አንዳች ርኵስ የሚያስጸይፍም ከቶ በልቼ አላውቅምና አለ።
15
ደግሞም ሁለተኛ። እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው የሚል ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
16
ይህም ሦስት ጊዜ ሆነ፥ ወዲያውም ዕቃው ወደ ሰማይ ተወሰደ።
የሐዋርያት ሥራ 10 in መጽሐፍ ቅዱስ
Home
About
Donate
Patreon
Privacy
Terms