Text copied!
Bibles in Amharic

የሐዋርያት ሥራ 10:12-13 in Amharic

Help us?

የሐዋርያት ሥራ 10:12-13 in መጽሐፍ ቅዱስ

12 በዚያውም አራት እግር ያላቸው ሁሉ አራዊትም በምድርም የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ወፎችም ነበሩበት።
13 ጴጥሮስ ሆይ፥ ተነሣና አርደህ ብላ የሚልም ድምፅ ወደ እርሱ መጣ።
የሐዋርያት ሥራ 10 in መጽሐፍ ቅዱስ