Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 4:8-9 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 4:8-9 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 ኢየሱስም መልሶ። ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአል አለው።
9 ኢየሱስም መልሶ። ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎአል አለው።
የሉቃስ ወንጌል 4 in መጽሐፍ ቅዱስ