Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 21:26-29 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 21:26-29 in መጽሐፍ ቅዱስ

26 ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
27 በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
28 ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።
29 ምሳሌንም ነገራቸው እንዲህ ሲል። በለስንና ዛፎችን ሁሉ እዩ፤
የሉቃስ ወንጌል 21 in መጽሐፍ ቅዱስ