Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 20:22-25 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 20:22-25 in መጽሐፍ ቅዱስ

22 ለቄሣር ግብር ልንሰጥ ተፈቅዶአልን? ወይስ አልተፈቀደም? አሉት።
23 እርሱ ግን ተንኰላቸውንም ተመልክቶ። ስለ ምን ትፈትኑኛላችሁ? አንድ ዲናር አሳዩኝ፤
24 መልኩ ጽሕፈቱስ የማን ነው? አላቸው። መልሰውም። የቄሣር ነው አሉት።
25 እርሱም። እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው።
የሉቃስ ወንጌል 20 in መጽሐፍ ቅዱስ