Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 19:8-10 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 19:8-10 in መጽሐፍ ቅዱስ

8 ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን። ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
9 ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
የሉቃስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ