Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 19:32-39 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 19:32-39 in መጽሐፍ ቅዱስ

32 የተላኩትም ሄደው እንዳላቸው አገኙ።
33 እነርሱም ውርንጫውን ሲፈቱ ጌቶቹ። ውርንጫውን ስለ ምን ትፈቱታላችሁ? አሉአቸውም
34 እነርሱም። ለጌታ ያስፈልገዋል አሉ።
35 ወደ ኢየሱስም አመጡት፥ በውርንጫውም ላይ ልብሳቸውን ጭነው ኢየሱስን አስቀመጡት።
36 ሲሄድም ልብሳቸውን በመንገድ ያነጥፉ ነበር።
37 ወደ ደብረ ዘይት ቍልቍለትም አሁን በቀረበ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ሁላቸው ደስ እያላቸው ተአምራትን ሁሉ ስላዩ በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን ሊያመሰግኑ ጀምረው።
38 በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር አሉ።
39 ከሕዝብም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ። መምህር ሆይ፥ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት።
የሉቃስ ወንጌል 19 in መጽሐፍ ቅዱስ