Text copied!
Bibles in Amharic

የሉቃስ ወንጌል 18:13-14 in Amharic

Help us?

የሉቃስ ወንጌል 18:13-14 in መጽሐፍ ቅዱስ

13 ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን። አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
14 እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።
የሉቃስ ወንጌል 18 in መጽሐፍ ቅዱስ